Skip to content Skip to footer

ገና ከመረጥነው ቤተሰብ ጋር

አንዳንድ ጊዜ እንደ ማህበረሰብ ያምጣነውን እድገት ከሌላ ሰው እይታ ማየት እስክንችል ድረስ ለመረዳት ከባድ ነው።  ለተወሰኑ አመታት ከአገር ውጭ የነበረችን ጓደኛችን ወደ ከተማ እንደተመለሰች ከኩዊር ማህበረሰብ ጋር ገናን እንድታሳልፍ ጋበዝናት። በተገኙት የኩዊር ሰዎች ቁጥር ተገርማ “አብሬያችሁ ጊዜ እንዳሳልፍ ስለጋበዛችሁኝ አመሰግናለሁ። የኩዊር ማህበረሰብ ምን ያህል እንዳደገ ማየት ችያለሁ" አለችን። በማህበረሰባችን…

Read more