የመጀመሪያውን ፖድካስት ያወጣነው ከአንድ ዓመት ገደማ በፊት ነበር። የመጀመሪያው ፖድካስት አስደሳች ውይይት በኢትዮጵያ ከሚገኙ ሌዝቢያን ፍቅረኛሞች ጋር ነበር ያደረግነው፤ እኔና ባልደረባዬ በነበረው ምላሽ በጣም ተደንቀን እንደነበር አስታውሳለሁ። አንድ ጓደኛዬ ይህን ካዳመጠችው በኋላ እንዲህ ብላ ፣ "ገና እየሰማሁት ነው፣ እና ምንኛ አስደናቂ ሥራ ነው! በጣም አሪፍ - የኢትዮጵያውያን የኩዊር ተሞክሮ ሰብዐዊ ያደርገዋል። ሶስታችሁም አስደስታችሁኛል!" አለችኝ በመቀጠል…
It was almost a year ago that we released our first podcast. Our first podcast was a lovely conversation with a lesbian couple…