Skip to content Skip to footer

በዓል፡ ቡና፣ ዶሮ ወጥ እና ተስፋ

የዘንድሮ የገና በዓል በጣም በመልካም ሁኔታ ነበር ያለፈው። ለመጀመሪያ ጊዜ እኔና የትዳር አጋሬ ቤተሰቧን በሙሉ በቤታችን ውስጥ አስተናግደናል። ለእነሱ፣ አብረን የምንኖር ሁለት በጣም ጥሩ ጓደኞች ብቻ ነን። እውነቱን ለመናገር ይህ ሙሉ በሙሉ ባይሆንም፣ ለጊዜው ግን እነዚህን ጊዜያት ከምንወዳቸው ሰዎች ጋር እንድናካፍል የሚያስችለን ታሪክ ነው። እና አስደሳች ጊዜ ነበር። ቡና አፍልተን መዓዛው ከእጣን ሽታ ጋር ክፍሉን…

Read more

ኢትዮኩዊር ፖድካስት: እራስን ለአባት የመግለጥ ጎዞ

ብዙ ኩዊር ሰዎች ከሚገጥሟቸው ፈተናዎች አንዱ እራሳቸውን የመግለፅ ሂደት ነው፣ በተለይ ለቤተሰብ አባላት። የሓበን ለአባቷ ኩዊርነቷን የመግለጥ ውሳኔ ለዚህ ፈታኝ ጉዞ ጠንካራ ምስክር…

የኦንላይን ዴቲንግ መዘዞች

በተለያዩ ሃገራት ይበልጥ ደግሞ እንደእኛ ከመንግስት ጥበቃ የሌለባቸው ሃገራት ላይ የኦንላይን ዴቲንግ ቀላል አይደለም።  ለመተዋወቅ እና የሌሎችን ማንነትን በደንብ ለማጣራት ጊዜን መውሰድ፣ የግል መረጃን በቀላሉ አለመስጠትን ሁሌም ማስታወስ ያስፈልጋል:: ፎቶ እና የግል መረጃን በግልፅ መለዋወጥ በሚያስቸግርባቸው ሃገራት ላይ የኦንላይን ዴቲንግ ጥቃቶች ቁጥር ከቀን ወደቀን የከፋ ነው። ተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪ ነኝ ብሎ የኩዊር ማህበረሰብን መከታተል እና…

የፎቶ ፕሮጀክታችንን በድጋሚ- አቅጣጫዎችን መቀየር፦ ምቹ ቦታዎችን መፍጠር

የተለያዩ ድንቅ የኢትዮጵያ LBQ ማህበረሰብን ጥንካሬ በማንሳት በአንድነት ማክበሩ ላይ ይቀላቀሉን። በቅርብ የለቀቅነው የፎቶግራፍ ፕሮጀክታችን እውነታ እና አስገራሚ ድፍረትን የሚያትቱ ታሪኮችን ይዟል። የተዛባ…

ክፍል ሦስት: “የሆነ ቀን ፍራሽ ላይ ጋደም ብለን ሞቅ ያለ ጨዋታ ይዘናል…  እኔ እና እሷ አንድ ጋቢ ለሁለት ለብሰናል”

(ክፍል ሦስት) ይህ የሦስት ተከታታይ ፁሑፍ የመጨረሻ ክፍል ነው። እንደተወዛገብን እናቷ ከሄደችበት ተመለሰች።  በይ በዚህ ዕድሜ ነው ማግባት ያለብሽ የሚለው ምክሯ የዕለት ዕለት…