በሰውነት ምስል ዙሪያ ሐሳቦች

በሰውነት ምስል ዙሪያ ማለት የምፈልገው አዳዲስ ማለት ገና ራሳቸውን እየተቀበሉ ላሉ የእኛ ማህበረሰብ አባላት ውጫዊ ውበት ምንም አያደርግም። ራሳችንን ለመቀበል ብዙ ጊዜ የምንወስድ አይነት ሰዎች ነን እና ከአስተዳደጋችንም ከባህላችንም ከሃይማኖታችንም አንፃር ያንን ስንቀበል ደግሞ በትንሹም በትልቁም የበለጠ እያደግን ነው የምንሄደው ስለዚህ ውስጣዊ ውበትን እንጂ ውጫዊውን አናየውም ማለት ነው። ስለዚህ አዲስ ለሚመጡ ሴቶች ደግሞ በሰውነት ምስል… Continue reading በሰውነት ምስል ዙሪያ ሐሳቦች

Thoughts on body image

In regard to body image, I want to tell people who are in the [queer] community and who are just finding and accepting themselves that outer beauty doesn't really matter. We are people who take a long time to find ourselves. Given the way that we are raised, our culture, and our religion, accepting ourselves… Continue reading Thoughts on body image

Queers, holidays and family

What is it like to spend the holiday with family as a queer person. Below is from our conversation with a queer Ethiopian. As a queer person, what is like to spend the holidays with family?During the holidays, we gather in the living room talking and watching television programs that focus on the holiday. I… Continue reading Queers, holidays and family

ኩዊር፣ በዓላት እና ቤተሰብ

በዓላትን ከቤተሰብ ጋር ማሳለፍ ምን ይመስላል? ኩዊር የሆነችው እንግዳችን እንዲህ አጫውታናለች። እንደኩዊር ሰው በዓላትን ከቤተሰብ ጋር ማሳለፍ ምን ይመስላል? በበዓላት ላይ ቤተሰባቼ የተለያዩ የባህል ልብሶችን ለብሰው ቀኑን ሙሉ ሳሎን የተለያዩ ወሬዎች እያወራን እና የበዓል ፕሮግራሞችን ቲቪ ላይ በማየት ነው የምናሳልፈው። ልጅ እያለሁ በጣም የምወደው ጊዜ ነበር፤ አዲስ ጫማ እና ልብስ የሚገዛልን ሰሞን ነው፤ ከጎረቤት ልጆች ጋር… Continue reading ኩዊር፣ በዓላት እና ቤተሰብ

Nisnis Magazine : The coming out issue 

We are excited to share the third issue of Nisnis Magazine! We are focusing on coming out in this issue and, as always, we were able to interview and receive submissions from so many different people within the LBTQ community both in Ethiopia and in the diaspora. We have addressed a variety of issues around… Continue reading Nisnis Magazine : The coming out issue 

በቅርቡ፥ ንስንስ – ራስን ማሳወቅ (መግለጥ)

ሦስተኛው የንስንስ እትማችን ለንባብ በቅርቡ እንደምትበቃ ስንነግራችሁ በደስታ ነው። በራስን ማሳወቅ (መግለጥ)  ጉዳይ ላይ ስንመራመር ሰዎች ለራሳቸውም ሆነ ለሌሎች ራሳቸውን የሚያሳውቁባቸው (የሚገልጡባቸው)  በርካታ ተሞክሮዎችና መንገዶች ተመልክተን በጣም ስንደነቅ ነበር ። ከዚህ በታች ከንስንስ የተወሰዱ ሐሳቦች እና የተሳታፊዎቹ ቃላት ኃይለኛ እና አንደበተ ርቱዕ እንዲሁም እንደ ኩዊር ሰዎች ያለንን ጥልቅ እና የተለያየ ተሞክሮ ያሳያሉ። ራስን ማሳወቅ  … Continue reading በቅርቡ፥ ንስንስ – ራስን ማሳወቅ (መግለጥ)

Coming soon: Nisnis – our Coming Out issue

We are excited to report that our third issue of Nisnis is almost here. While exploring the issue of coming out, we were fascinated by the multitudes of ways people understood and experienced coming out - both to themselves and others. Below are excerpts from Nisnis and the words of our contributors are powerful and… Continue reading Coming soon: Nisnis – our Coming Out issue

ፖድካስት: “አዲስ አበባ የመጣሁት ሌዝቢያን በመሆኔ ነው”

የኢትዮ ኩዊር የቅርብ ጊዜ ፖድካስት በሶስት ቀናት ውስጥ ሊወጣ የታቀደ ሲሆን ከአዲስ አበባ ውጪ የሚኖሩ የLBTQ ማህበረሰብ የሚገጥማቸውን ፈተና አስመልክቶ አስደናቂ እና ጠቃሚ ውይይት ነበረን። አዲስ አበባ ለLBTQ ማህበረሰብ ምቹ ቦታ አለው ብሎ ማሰብ ይከብዳል ነገር ግን እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ በክልል ከተማ ትኖር ከነበረችው ዮሃን ጋር ያደረግነው ውይይት ከአዲስ አበባ ውጭ ባሉ ክልል ከተሞች… Continue reading ፖድካስት: “አዲስ አበባ የመጣሁት ሌዝቢያን በመሆኔ ነው”