ህይወት እንደምታስቢው አይደለም። ይሄንን የምለው ነገሮች ሳታስቢያቸው ከተለያዩ ቦታዎች ስለሚከሰቱ ነው። ዱብዳ ወይ ምች በይው! ምንም ማቀድ አትችይም በቃ! አሁን አንድ ነገር አስበሽ ጭራሽ የማይገናኝ ነገር ይፈጠራል። ጥሩም መጥፎም ማለት ነው፤ ያው እንደአመጣጡ መቀበል ነው። በእኛ ሃገር "እንደፈጣሪ ፍቃድ" ብለን እንደምናልፈው ማለት ነው። ይሄ ደግሞ እንደኩዊር ኢትዮጵያዊ ሌላ ትልቁ ተግዳሮት ነው። ከሁለት ሰኮንድ በኋላ የሚፈጠረውን…
Life is not what you expect. I say this because unexpected things can happen without you even realizing it. Call it an accident…