በተደጋጋሚ በሚለቀቁ ቪዲዮዎች ሰዎች ሲሳለቁበት እያየሁ ልቤ በጣም አዘነ። በእነርሱ ጎጂ አስተያየቶች አራዳ ወይንም ብልህ እንደሆኑ አድርገው በማሰብ ወንዶችን ይወዳል ወይም ቀሚስ ለብሶ ተገኝተዋል በሚል ልባቸው እስኪጠፋ ያፌዙበታል። አንዳንዱ ደግሞ እሱ ራሱን በመሆኑ ብቻ ወጋችንን፣ ባህላችንን እና ሃይማኖታችንን እንደ”ተሳደበ” በመሰብ ይታሰር ወይም ይባስ ብለው ይገደል ብለው ይፎክሩበታል። እሱ የተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪ፣ ከሁለትዮሽ የፆታ ስራዓት ውጭ፣…
My heart aches as I watch video after video of people making fun of him. They mock him for allegedly loving men or…
በኢትዮጵያ የጸጥታ አካሎች ግለሰቡን “ሴት እንደሆነ በማስመሰል" ወንጀል ባለፈው አመት ውስጥ ሶስት ጊዜ በቁጥጥር ስር አውለዋል። ልቤ ለእሳቸው (ይህንን ተውላጠ ስም እየተጠቀምኩበት ስለ…
Security officers in Ethiopia have detained the person three times in the past year for the offense of "impersonating a woman." My heart…
መስከረም 30 የዓለም የአእምሮ ጤና ቀን ነው። ለሁሉም ግንዛቤ ማስጨበጫ እና የአዕምሮ ደህንነት ለሁሉም ማጎልበቻ ጊዜ ነው። ይህንን ቀን ስናስታውስ በLGBTQ+ ማህበረሰብ ዙሪያ…
October 10th is World Mental Health Day, a time to raise awareness and promote mental well-being for all. As we commemorate this day,…

