ልጆች እያለን ራስን ለማወቅ ያለው ጉጉት ትልቅ ቢሆንም ምንጭ ግን አይኖርም። በአካባቢያችን “ያ ነገር” እየተባለም አይወራም፣ ሚዲያው ትኩረት ሰጥቶት አይወራም። የብቸኝነት ስሜቱ ከባድ ነው፤ በከተማው ሰሜቱ ያላችሁ እናንተ ብቻ እንደሆናችሁ ታስባላችሁ። እድሜ ከፍ እስከሚል ድረስ እንድናንተ ያለውን ለማግኘት ቀላል አል ነበረም። ሀይማኖተኜነቱ ደግሞ ነገሮችን ያባብሳሉ፤ ከፈጣሪም ከሰውም ተደብቃችሁ እንድትኖሩ ተፅዕኖ ይፈጥራሉ። ታዲያማ የዛሬን የወጣት ጉዞ…
The desire to know ourselves is so strong when we’re kids, but it’s tough because there aren’t many resources out there. No one…
የLBQ ማህበረሰባችንን (ሌዝቢያን ፣ ባይሴክሹዋል፣ ኩዊር) ዳሰሳ በመጀመራችን በጣም ደስተኞች ነን! ማየት የሚፈልጉትን ይዘት እንድንረዳ ለማገዝ የእርስዎ ሃሳቦች ወሳኝ ናቸው፣ እነዚህን ጥያቄዎች በመመለስ…
We are thrilled to launch our LBQ community (lesbian, bisexual, queer) content survey! Your insights are crucial for helping us understand the content…