Skip to content Skip to footer

የተመሳሳይ ጾታ አፍቃሪ ጠልነት እምቢ ማለት (አልመማር/መተው)

ኢትዮጵያ ውስጥ ስለተመሳሳይ ጾታ አፍቃሪያን ገና ከልጅነት ጀምሮ ስህተት እንደሆነ ተምሬያለሁ:: ከዚህ የተለየ ነገር እንደሰማሁ አላስታውስም:: ሁሉም ነገር በጥቁርና ነጭ ለብሶ ይቀርብልናል በግልፅ መስመር የተደረገባቸው  ልክ እና ስህተት የሚባሉ ነገሮች አሉ::  ትልልቅ እህትና ወንድሞቻችን እንኳን ሳይቀር መደበኛ ከሚባል ውጪ በሆነ ነገር ላይ ጥላቻ ነበራቸው:: እርግጥ ነው፣ ሃይማኖታዊ አመለካከቶች በዚህ ረገድ ሚና ተጫውተዋል። ነገር ግን ወንድሞች…

Read more

ንስንስ፥ ውይይት እትም

አስረኛው የንስንስ እትም መጥታለች! የዚህ እትም ጭብጥ ውይይት ላይ ሲሆን ለእኛ አስተማሪ እና አበረታች እንደነበረው ለእናንተም እንዲሁ እንደሚሆን ተስፋ እናደርጋለን። ስራችን የተሻለ እንዲሆን አስተያየቶቻችሁን…