Skip to content Skip to footer

ኩዊር ኢትዮጵያ: አዳዲስ እንቅስቃሴዎች

ውድ LBTQ ኢትዮጵያውያን እንኳን ወደ ኩዊር ኢትዮጵያ መጣችሁ! ኩዊር ኢትዮጵያን ከአንድ አመት እና ጥቂት ወራት በፊት የጀመርነው LBTQ የሆኑ ሴቶች ጋር ለመተዋወቅ፣ ለመወያየት እና በኢትዮጵያ ላሉ LBTQ ሴቶች የኦንላይን ማህበራዊ አብሮነት መንፈስን ለመፍጠር ነው:: ከተለያዩ ኩዊር ኢትዮጵያውያን ጋር ለመወያየት ትልቅ ተስፋ የነበረን ቢሆንም ያገኘነው ምላሽ ከጠበቅነው በላይ ነው:: በኢሜል፣ በፌስቡክ መልዕክትና ብሎጋችን ላይ ስላካፈላችሁን ሃሳቦች፣…

Read more