የርቀት ፍቅር ግንኙነት ላይ ነበሩ፣ ውጪ ሃገር የምትኖረዋ አብረው አዲስ አበባ ላይ ከቆዩ በኋላ ወደውጪ የምትመለስበት ቀን ስለነበር ወደ አየር ማረፊያ እየወሰድኳቸው ነው:: ተቃቅፈው የፍቅር ቃላትን እየተቀባበሉ ከኋላ ተቀምጠዋል፤ አየር ማረፊያ እንደደረስን ጊዜያቸውን እየተሻማሁባቸው ስለመሰለኝ የግል ጊዜ እንዲኖራቸው ብዬ ከመኪናዬ ወረድኩ:: ቻው እስኪባባሉ ውጪ ላይ እንደቆምኩ ለመለያየት ያላቸው ጭንቀትና ፍርሃት ተሰማኝ፣ ምናለ እነዚህ ሁለት የተፋቀሩ…
They were long distance dating and the partner who lived abroad was returning home after spending some time in Addis Ababa and I…