Tag: Dating
Happy Valentine’s Day
የፍቅር ግንኙነት: እንደኩዊር ሴት የፍቅር ግንኙነት ምን ይመስላል?
ብቻዬን ስሆን ያለምንም ጥርጣሬ ሙሉ ለሙሉ ራሴን የሆንኩ ሰው ነኝ፤ ነገር ግን ከፍቅር አጋር ጋር ስሆን እደነግጣለሁ ምክንያቱም ለእነሱ እፈራላቸዋለሁ ከኔ ጋር ስለሆኑ ሰዎች እንዲተናኮሏቸው ወይም እንዲሰድቧቸው አልፈልግም። የሚረብሽ እና ግር የሚል ስሜት ነው። አሁን ላይ የምከተላቸው ሶስት ህጎችን አውጥቻለሁ (በፍቅር ግንኙነት ዙሪያ)፥ የመጀመሪያው ራሳቸውን ካልቻሉ ሴቶች ጋር የፍቅር ግንኙነት አይኖረኝም፣ ሁለተኛው ከማንነታቸው ጋር ሙሉ… Continue reading የፍቅር ግንኙነት: እንደኩዊር ሴት የፍቅር ግንኙነት ምን ይመስላል?
ኢትዮ ኩዊር ፖድካስት : ባይሴክሽዋል ጠልነት በLGBTQ+ ማህበረሰብ
በሚያሳዝን ሁኔታ በኢትዮጵያ LGBTQ+ ማህበረሰብ ውስጥ ባይሴክሽዋል ጠልነት በጣም የሰፋ ነው፤ ምን ያህል ባይሴክሽዋል ማህበረሰብ ላይ ተፅዕኖ እንዳለው ለመረዳት ሩቅ መሄድ አይጠበቅብንም:: የዚህ ሳምንት የኢትዮ ኩዊር ፖድካስት በዚህ ዙሪያ ወደጠለቀ ውይይት እንድንገባ መንደርደሪያ መሆን ይችላል:: https://soundcloud.com/ethioqueer/lgbtq-biphobia-within-the-lgbtq-community እንግዶቻችን በማህበረሰባችን ውስጥ ያሉትን የተለያዩ የተሳሳቱ አረዳዶች ማለትም "ባይሴክሽዋሎች ወንድ መምረጥ ስለሚችሉ ለነሱ ቀላል ነው" ከሚል እስከ "ወንድ እስኪያገኙ… Continue reading ኢትዮ ኩዊር ፖድካስት : ባይሴክሽዋል ጠልነት በLGBTQ+ ማህበረሰብ
Ethioqueer Podcast: Biphobia in the LGBTQ+ community
Sadly, biphobia in our Ethiopian LGBTQ+ community is rampant, and we don’t need to go far to understand to what extent it affects bisexual people. Our conversation for this week’s Ethioqueer Podcast can be used as a beginning step to divulge deeper into the topic. https://soundcloud.com/ethioqueer/lgbtq-biphobia-within-the-lgbtq-community Our guests explain the various myths that circulate in… Continue reading Ethioqueer Podcast: Biphobia in the LGBTQ+ community
Ethioqueer Podcast: Sex positivity
"There are different spaces where we can hold various discussions, but there are no places where we can discuss sex openly, including one that is based on research. We mostly don’t want to deal with discussions that make us uncomfortable," says one of our guests. https://soundcloud.com/ethioqueer/sex-positivity "If the idea of offering classes on sex education… Continue reading Ethioqueer Podcast: Sex positivity
ኢትዮ ኩዊር ፓድካስት: ቀና የወሲብ አስተሳሰብ
“ሃገራችን ላይ የተለያዩ የውይይት መድሩኮች ቢኖሪም ስለወሲብ የሚያወያይ ወይም በጥናት የታገዘ ግንዛቤን የማስጨበጫ ውይይቶች የሉም:: “በብዙ መንገድ uncomfortable የሚያደርጉንን [ምቾት የማይሰጡንን] ነገሮች መንካት አንፈልግም::" ይላሉ ከእንግዶቻችን አንዳቸው https://soundcloud.com/ethioqueer/sex-positivity "... ማህበረሰባችን ያለውን አረዳድ ስትግልፅ "[Sex education] ህፃናትን ት/ቤት ውስጥ እናስተምራቸው የሚባለው idea ራሱ ቢመጣ አብዛኛውን ወላጅ ሊሆን ይችላል፣ አስተማሪ፣ ማህበረሰብ የሚቃረነው ነገር ነው ምክንያቱም ይሄንን… Continue reading ኢትዮ ኩዊር ፓድካስት: ቀና የወሲብ አስተሳሰብ
ኢትዮ ኩዊር ፓድካስት:“ቡችነት” ወይም “ወንዳወንድ” መሆን
"ቡችነት ወይም ወንዳወንድነት ከአለባበስ ወይም ከገፅታ ባለፈ ምንም ትርጉም የለውም…" ትላለች ማራኪ ስለወንዳወንድ ምንነት ስታብራራ የዛሬው የፖድካስት ውይይታችን ኩዊር “ወንዳወንድ” ሴቶች ላይ ያተኩራል። https://soundcloud.com/ethioqueer/being-butch-or-masculine-presenting ማህበረሰባችን በተለምዶ "ወንዳወንድ" እያለ የሚጠራቸውን ሴቶች እንዴት ይረዳል? የእነሱስ ልምድ ምን ይመስላል? ሁላችንም የአባታዊ ስርዓት የበላይነት ውጤት እንደመሆናችን ኩዊር ሰዎችም ከዚሁ ስርዓት ያመለጡ አይድሉም:: የምንኖረው ወንድነትን ከጀግንነት፣ ከመሪነት እና ከሰጪነት ጋር… Continue reading ኢትዮ ኩዊር ፓድካስት:“ቡችነት” ወይም “ወንዳወንድ” መሆን
Ethioqueer Podcast: Being butch or masculine presenting
"Butchness or presenting in a masculine manner is really only about how one chooses to dress or present," Maraki says as a way of explaining her gender expression. Our fifth podcast focuses on butch or masculine presenting queer women. https://soundcloud.com/ethioqueer/being-butch-or-masculine-presenting How does our society understand these women that it calls, when literally translated from the… Continue reading Ethioqueer Podcast: Being butch or masculine presenting
ኢትዮኩዊር ፓድካስት: ሁለተኛው ምዕራፍ
ሁለተኛውን ምዕራፍ የኢትዮ ኩዊር ፓድካስት መጀመራችንን ስንገልፅ በደስታ ነው:: በጠየቃችሁን መሰረት በየወሩ ይለቀቅ የነበረውን ቃለ መጠይቅ በየሳምንቱ ለ12 ሳምንታት ለመልቀቅ ተስማምተናል:: እዚህ የሚገኘው የመጀመሪያው ክፍል ኢትዮጵያ ውስጥ ያለን የLBQ ዴቲንግ ላይ ያጠነጥናል:: የLBQ ማህበረሰብ ቁጥር እንደማነስና የተመሳሳይ ፃታ አፍቃሪይን ጠልነት እንደመኖሩ ዴቲንግ ለኩዊር ሰዎች ተግዳሮት እና አደጋ አለው:: በዚህ ዙሪያ ከአራት LBQ ኢትዮጵያውያን ጋር ያደረግነውን… Continue reading ኢትዮኩዊር ፓድካስት: ሁለተኛው ምዕራፍ