Skip to content Skip to footer

የጥንካሬያችን ምስክር: ዳይ ሪፖርት!

ለተወሰኑ ወራት ከዚህ በፊት አይተነው የማናውቀውን የጥላቻ ዘመቻ አይተናል። ምንም እንኳን የምንኖርበት ማህበረሰብ የተመሳሳይ ፃታ አፍቃሪ ጠልነቱን የምናውቅ ቢሆንም በቲክቶክ ይለቀቁ የነበሩ የዛቻ ቪድዮዎች ጥላቻው ምን ያህል ስር የሰደደ እንደሆነ አሳይተውናል።  በሙሉ ስማችን ወጥተን ኩዊር ማህበረሰብችንን መደግፍ ባንችልም፣ ከጎናችን ያሉ የተቃራኒ ፆታ አፍቅሪያን ወጥተው ስለእኛ በግልፅ መሟገት ባይችሉ ከስልኮቻችን ጀርባ ተከልለን የሰራነው ስራ እንደቀላል የሚታይ…

Read more