ዛሬ የኩራት ሰልፍ ተሰለፍኩ። በህልሜ ነበር፤ ግን በጣም እውን ሆኖ ተሰማኝ። በጠዋቱ መስቀል አደባባይ ላይ መሰብሰብ ጀመርን። ፀሀይ ስትወጣ በሺህዎች የምንቆጠር ሆነናል። ጥለቱ የቀስተ ደመና የሆነ የሀበሻ ልብስ ለብሼ ነበር። ፍቅረኛዬ እጄን አጥብቃ ይዛኛለች። በጣም ጓጉተናል። በሞተር ሳይክሎች ላይ ያሉ ሌዝቢያኖች የኩራት ሰልፉን ጀመሩ። በርካታ ሰዎች የኢትዮጵያ ባንዲራን እና ሌሎች ደግሞ ቀስተ ደመና ቀለም ያላችውን…
Today, I marched in a Pride parade. It was a dream, but it felt so real. We started very early at Meskel Square.…