የኩራት ወር ሁል ጊዜ አሁን በአውሮፓ ስለምትኖር ጓደኛዬ እንዳስብ ያደርገኛል። አዲስ አበባ እያለች በጣም ደፋር ነበረች። የሴት ጓደኛ ነበራት፣ እና በግልጽ ፍቅረኛሞች መሆን ባይችሉም አብረው ህይወት መገንባት እንደሚፈልጉ ግልጽ ነበር - የወደፊት እቅድ ያወጣሉ፣ ልጅ መውለድ እንደሚፈልጉ ጭምር ይናገሩ ነበር። ወደ አውሮፓ ከሄደች በኋላ ግን ሁሉም ነገር ተለውጠ። አሁን ሌዝቢያን መሆን "ሀጢያት" ነው ትላለች። ከአሁን…
የኩራት ወር ግራ የሚያጋባኝ ጊዜ ነው። አዲስ አበባ ውስጥ የምትኖር ሌዝቢያን እንደመሆኔ መጠን እዚህ ምንም የተለየ ነገር አይፈጠርም። ሕይወት እንደ ሌላ ጊዜ ነው።…
በኢትዮጵያ ተመሳሳይ ፆታ ጠልነት በጣም እየጨመረ ቢሄድም ኩራታችን በድፍረት እራሳችንን ሆኖ መኖር ነው፣ ምንም እንኳን በድብቅ መኖር ቢኖርብንም። በማስተዋል ህይወታችንን መኖር መቻል የኩራታችን…