This is our "Excerpts from a Dairy" series. We publish excerpts of thoughts and reflections from emails, dairies and journals of people from the queer community. These excerpts could be complete entries or uncompleted and unstructured excerpts that show our personal thoughts and reflections about our lived experience. We welcome submissions and they can be… Continue reading Excerpts from a Diary: Religion, anger and I
Tag: dyke
Excerpts from a Diary: Navigating perceptions
This is our "Excerpts from a Dairy" series. We publish excerpts of thoughts and reflections from emails, dairies and journals of people from the queer community. These excerpts could be complete entries or uncompleted and unstructured excerpts that show our personal thoughts and reflections about our lived experience. We welcome submissions and they can be… Continue reading Excerpts from a Diary: Navigating perceptions
ንስንስ ብርታት ሆናኛለች
በወጣትነት ጊዜዬ በአማርኛ የተፃፈ ኩዊር ነክ ነገር ማግኘት ይቅርና ምን ተብሎ እንደሚፈለግም አላውቅም ነበር:: ጉግል ሳደርግ ያገኘኋቸው ነገሮች ሁሉ ከውጪው አለም ጋር የተገናኙ ስለሚሆኑ ለኔ ባደኩበት መስመር የሚሄድ ፅሁፍን ለብዙ ጊዜ ማግኘት ተቸግሬ ነበር:: ንስንስ ምን ያህል እንዳስደሰተችኝ ለመግለፅ ይከብደኛል:: በአክራሪ ቤተሰብ እና ኃይማኖት አድገን ለመጣን ደግሞ እጅግ በጣም ትልቅ ነገር ነው:: ሃገራችን ላይ በእምነትና… Continue reading ንስንስ ብርታት ሆናኛለች
“ከሴቶች ጋር ወሲብ የሚፈጽሙ ሴቶችም በግብረ ሥጋ ግንኙነት ወቅት ለሚተላለፉ ኢንፌክሽኖች ሊጋለጡ ይችላሉ”
"ይህ ጥያቄ ከሆነ ዓመታት በፊት የነበረኝን አንድ ልምድ አስታወሰኝ”ትላለች ህሊና ከጾታዊ አጋሮች ጋር ስለ ደህንነቱ የተጠበቀ ወሲብ ስትጠየቅ፡፡ "በመጀመሪያ ሳንመረመር ነበር አብረን የተኛነው፣ በሁዋላ ላይ ግን የሽንት መሽኚያ ኢንፌክሽን ህመም ገጠመን አጋጣሚው የሚያስደነግጥ እና የሚያስፈራ ነበር፡፡ በኋላም ላይ ሁለታችንም ለUTI ፣ ለ STI እና የመሳሰሉት ምርመራ መውሰድ እንዳለብን ተወያይተን ወሰንን"፡፡ የህሊና ተሞክሮ በጾታ ግንኙነት ወቅት… Continue reading “ከሴቶች ጋር ወሲብ የሚፈጽሙ ሴቶችም በግብረ ሥጋ ግንኙነት ወቅት ለሚተላለፉ ኢንፌክሽኖች ሊጋለጡ ይችላሉ”
“Women who have sex with women can also be exposed to sexually transmitted infections”
“This question takes me to an experience I had several years ago,” recounted Helina when asked about safe sex. “We had a scare of a urinary tract infection. We didn't get tested before we started sleeping together and after the fact of having pains associated with the infection. We discussed and decided that we both… Continue reading “Women who have sex with women can also be exposed to sexually transmitted infections”
ኩዊር ኢትዮጵያ: አዳዲስ እንቅስቃሴዎች
ውድ LBTQ ኢትዮጵያውያን እንኳን ወደ ኩዊር ኢትዮጵያ መጣችሁ! ኩዊር ኢትዮጵያን ከአንድ አመት እና ጥቂት ወራት በፊት የጀመርነው LBTQ የሆኑ ሴቶች ጋር ለመተዋወቅ፣ ለመወያየት እና በኢትዮጵያ ላሉ LBTQ ሴቶች የኦንላይን ማህበራዊ አብሮነት መንፈስን ለመፍጠር ነው:: ከተለያዩ ኩዊር ኢትዮጵያውያን ጋር ለመወያየት ትልቅ ተስፋ የነበረን ቢሆንም ያገኘነው ምላሽ ከጠበቅነው በላይ ነው:: በኢሜል፣ በፌስቡክ መልዕክትና ብሎጋችን ላይ ስላካፈላችሁን ሃሳቦች፣… Continue reading ኩዊር ኢትዮጵያ: አዳዲስ እንቅስቃሴዎች
ከኢትዮጲያውያንና ከኤርትራውያን queers ጋር ጨዋታ
አስሮቻችን የተገናኘንበት የቪድዮ ትውውቅ ለአራት ሰዓታት ፈጅቶ የሚገርም እና ድንቅ ጊዜ አሳለፍን ጊዜያችሁን እንዴት እያሳለፋችሁ ነው? መቼ ወደነበርንበት እንደምንመለስ አለማወቅ ይረብሻል:: አብዛኛውን የምናያቸው ንቅናቄዎች/ፕሮጀክቶች HIV/AIDS እና gay የማህበረሰባችን ክፍሎች ላይ ያተኮረ መሆኑ አዲስ አይደለም:: በተካፈልኩባቸው የኢትዮጲያ LGBTQIA ዝግጅቶች ላይ በሚደንቅ ሁኔታ የሴቶች ቁጥር አንሶ አገኘዋለሁ:: የመወያያ ርዕሶቹም በወንዶች ዙሪያ ይሆንና በስተመጨረሻ ላይ የእኛ የlesbian ጉዳዮች… Continue reading ከኢትዮጲያውያንና ከኤርትራውያን queers ጋር ጨዋታ
Bending, blurring the lines: Navigating Ethiopia as a masculine-presenting dyke
She is a femme, a mother and a wife. So, to the Ethiopian eye, solidly heterosexual. I am the stereotypical woman “homosexual” - a lesbian whose gender expression veers towards the traditionally masculine, and for this exact reason, I did not think I would come back alive. The situation we were in was dangerous because… Continue reading Bending, blurring the lines: Navigating Ethiopia as a masculine-presenting dyke