Happy Pride and welcome to our 12th issue! We hope you enjoy this issue of Nisnis and we would like to thank all those who participated by answering our rather personal questions as well by helping us design, write, translate, and even by feeding us as we worked on this issue. Thank you, as always!…
በምስራቅ አፍሪካ ዛሬ የጨለማ ቀን ነው። የኡጋንዳ ቤተሰባችንን የኡጋንዳው ፕሬዝዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ የፀረ ጌ ህግን በመፈረም ወደ ተኩስ ቡድን ወርውሯቸዋል። እንደ የኡጋንዳ ፓርላማ…
It is indeed a dark day in East Africa today. Our Ugandan family have been thrown into a firing squad with the signing…
As a queer person, what are your thoughts on the podcast discussion with our allies? Please email us your thoughts at etqueerfamily@gmail.com. As a point of…
እንደ አንድ ኩዊር ሰው ከደጋፊዎቻችን ጋር የነበረንን ውይይት እንዴት ያዩታል ለሚለው ጥያቄ ምን መልስ አሎት? እስኪ በetqueerfamily@gmail.com ያጋሩን። ለመነሻ ያህል የአንድ ሌዝብያንን አስተያየት…
የቴሌግራም ቻናላችንን በመክፈታችን በጣም ደስ ብሎናል! ኩዊር ኢትዮጵያ በኢትዮጵያም ሆነ በዲያስፖራ ለኢትዮጵያውያን LBQ ማህበረሰብ የተለያዩ ይዘቶችን ስታዘጋጅ ቆይታለች:: ብሎጎች፣ ፖድካስት፣ መፅሄትና የተለያዩ ይዘቶችን…
We are excited to be launching our Telegram channel! Queer Ethiopia has been engaged in developing content for the Ethiopian LBQ community both…
ዛሬ አፍሪካ ውስጥ ላለን ኩዊር ሰዎች በጣም የሚያሳዝን ቀን ነው፤ ይበልጥ ደግሞ ምስራቅ አፍሪካ ላለን:: በኩዊር ጉዳዮች ላይ የሚሰራው <<ሴክሽዋል ማይኖሪቲ ዩጋንዳ>> (SMUG)…
Today is a sad day for us queer people in Africa, but especially for those of us who live in East Africa. Sexual…
“Looking back to when I came out to you, what are some thoughts that come to you?” I randomly texted my niece who…
"ስለማንነቴ የነገርኩሽን ጊዜ ስታስታውሺ የሚመጣልሽ ሃሳብ ምንድነው?" ብዬ ስለኩዊርነት ለብዙ ጊዜ ለምታውቀው የእህቴ ልጅ የፅሁፍ መልዕክት ላኩላት:: "እ እኔንጃ... የመቀራረብ ስሜት ፈጥሮብኛል..ይበልጥ ያቀረበኝ…