"በጠዋቱ ማሳጅ ፈልጌ ኢንተርኔት ላይ ጥሩ ነው ያሉት ቦታ ሄድኩ:: ከተማዋ ቅውጥ ያለች ናት... መርካቶን አስታውሳኛለች:: ትርምስምስ ያለውን ሰፈር አልፌ ማሳጅ ቤቱ ግር ደረስኩ:: ሽታው እና የቤቱ እርጋታ አትውጪ ያሰኛል:: ለቀኑ የተመደበችልኝ የማሳጅ ባለሙያ ስትመጣ የተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪያንን ከሩቅ የሚገምተው ውስጤ ወዲያው መረመራት:: ኩዊር ትመስላለች አልኩ ለራሴ:: ከመልበሻ ክፍል ወጥቼ የማሳጅ አልጋው ላይ እንደተቀመጥኩ... የትውውቅ…
"I googled the best place to get a massage and left early one morning to get one. The city is alive and beaming.…