Skip to content Skip to footer

ኢትዮኩዊር ፖድካስት፡ የ”ወንዳወንድ” ሴት ህይወት በኢትዮጵያ

የዚህ ወር ፖድካስታችን በአንድ የክልል ከተማ የምትኖረውን ዮርዳኖስን ይዛላችሁ መጥታለች። ዮርዳኖስ በተለምዶ “ወንዳወንድ" የምትባል ሌዝቢያን ናት፥ ስርዐተ ፆታን ለእርሷ ትርጉም በሚሰጥ መልኩ እንደገና በመተርጎም ፥ የስርዐተ ፆታ ማንነቶችንን ወይም የስርዐተ ፆታ አገላለጾችን ዋጋ በማይሰጥ  ሀገር ውስጥ መኖር፥ በሰፊው ማህበረሰብ እና በኩዊር ማህበረሰብ ውስጥ እንዴት መንቀሳቀስ እንዳለባት ትልቅ ትምህርት አስተምሯታል።  ካነሳናቸው ሃሳቦች መሃል ጥቂቱን ቀንጨብ አድርገን…

Read more