ንስንስ፡ የአእምሮ ጤና እትም

እንኳን በአእምሮ ጤና ላይ ወደሚያተኩረው የንስንስ ዘጠነኛ እትም በደህና መጣችሁ:: ማህበረሰባችን ላይ ያተኮረ ኃይለኛ የጥላቻ ማዕበል በቅርቡ አናውጦ ነበር። አንድ ፀሃፊያችን እንደተናገሩት፣ “እንዲህ ዓይነት ተመሳሳይ ፃታ አፍቃሪ ጠልነት አጋጥሞን አያውቅም”። በጣም ግላዊ ሆኖ ተሰምቶናል፣ እና ብዙዎቻችን የተለያየ ሃፍረት ስሜቶች፣ ድብርት፣ መገለል፣ ቁጣ፣ ጭንቀት እና መተማመን ማጣትን ጨምሮ ብዙ የአእምሮ ጤና ችግሮች ገጥሞናል። ጽናታችንን ብንቀጥልም ስለነበረው… Continue reading ንስንስ፡ የአእምሮ ጤና እትም

Nisnis: The Mental Health Issue

Welcome to the ninth issue of Nisnis, which focuses on mental health. An intense wave of homophobia recently rocked our community. As one of our contributors said, we “had never experienced homophobia like this”. It felt so personal, and so many of us experienced mental health issues, including varying degrees of shame, depression, isolation, anger,… Continue reading Nisnis: The Mental Health Issue

መልካም አዲስ ዓመት

እንደኩዊር ኢትዮጵያ ለእናንተ ለተወደዳችሁ የኩዊር ማህበረሰብ አባላት ከልብ የመነጨ የአዲስ ዓመት መልዕክታችንን ማስተላለፍ እንፈልጋለን::   ብዙ ፈተናዎች እና መሰናክሎች ቢኖሩብንም ማንነታችንን ለማክበር እና እርስ በእርስ ለመደጋገፍ ቆራጥነታችን እንደቀጠለ ነው:: ያለፈው ዓመት ብዙ ችግሮችን እና ግርታዎችን ብናስተናግድም የማህበረሰባችንን የሚገርም ፅናትና ጥንካሬም አሳይቶናል:: በህብረት ሆነን ጎን ለጎን በመቆም ሳንታክት ለራሳችን ታግለናል::  አዲሱን ዓመት እርስ በእርስ መደጋገፉን ፣ ታሪኮቻችንን… Continue reading መልካም አዲስ ዓመት

Happy Ethiopian New Year

As Queer Ethiopia, we wanted to send a heartfelt New Year message to our beloved community.  Despite the many challenges and obstacles that we may face, we remain strong in our commitment to celebrate our identities and support one another.  The past year has presented many hardships and uncertainties, but it has also shown us… Continue reading Happy Ethiopian New Year

#የማይበገርኩራት: የማጠቃለያ ቪድዮ #UnbreakablePride: Closing video

https://videopress.com/v/NzugbTsa?resizeToParent=true&cover=true&posterUrl=https%3A%2F%2Fqueerethiopia.com%2Fwp-content%2Fuploads%2F2023%2F09%2FScreenshot-2023-09-08-at-12.00.32-PM.png&preloadContent=metadata&useAverageColor=true ቀላል የማይባል ሳምንታትን አስተናግደናል:: ከዚህ በፊት አይተነው የማናውቀው የጥላቻ ዘመቻ ቢሆንም ከዚህ በፊት አድርገነው ከምናውቀው በተሻለ አብሮነት በተቻለን ሁሉ መክተናል::  ለአስራ አምስት ቀን የቆየውን #የማይበገርኩራት #UnbreakablePride የማህበራዊ ሚዲያ ዘመቻ ፍርሃቶቻችንን፣ አብሮነታችንን እና ለመጪው ምኞቶቻችንን እንድንጋራ ረድቶናል:: የተለያዩ የኩዊር ማህበረሰብ አባላት ስለነበረው የፈተና ጊዜ አካፍለውናል፤ እናመሰግናለን:: በሌላው በኩል ደግሞ ምንም እንኳን ብቻችንን ያለን ቢመስለን በተለያየ… Continue reading #የማይበገርኩራት: የማጠቃለያ ቪድዮ #UnbreakablePride: Closing video