የዚህ ወር ፖድካስታችን በአንድ የክልል ከተማ የምትኖረውን ዮርዳኖስን ይዛላችሁ መጥታለች። ዮርዳኖስ በተለምዶ “ወንዳወንድ" የምትባል ሌዝቢያን ናት፥ ስርዐተ ፆታን ለእርሷ ትርጉም በሚሰጥ መልኩ እንደገና…
This month’s Ethioqueer podcast brings Yordanos, a masculine-presenting lesbian who lives in one of the regional capitals. Redefining gender to what makes sense…
የኢትዮ ኩዊር የቅርብ ጊዜ ፖድካስት በሶስት ቀናት ውስጥ ሊወጣ የታቀደ ሲሆን ከአዲስ አበባ ውጪ የሚኖሩ የLBTQ ማህበረሰብ የሚገጥማቸውን ፈተና አስመልክቶ አስደናቂ እና ጠቃሚ…
Ethioqueer’s latest podcast, scheduled to be released in three days, is a fascinating and important conversation about the challenges the LBTQ community that…
“Looking back to when I came out to you, what are some thoughts that come to you?” I randomly texted my niece who…
"ስለማንነቴ የነገርኩሽን ጊዜ ስታስታውሺ የሚመጣልሽ ሃሳብ ምንድነው?" ብዬ ስለኩዊርነት ለብዙ ጊዜ ለምታውቀው የእህቴ ልጅ የፅሁፍ መልዕክት ላኩላት:: "እ እኔንጃ... የመቀራረብ ስሜት ፈጥሮብኛል..ይበልጥ ያቀረበኝ…
"ኩዊር ግን ምን ማለት ነው?" ፊዮና ስለ"ዴቲንግ" ያወራንበት ፖድካስት ላይ ጠይቃናለች:: ይሄንን ጥያቄ የጠየቅናቸው ኩዊር ሰዎች ምላሻቸውን እነሆ፥ “ኩዊር ለእኔ ነፃነት፣ ጥንካሬ እና…
“What the hell is queer tho????” was the question posed by Fiona in response to our podcast about dating. We thank Fiona for…
የርቀት ፍቅር ግንኙነት ላይ ነበሩ፣ ውጪ ሃገር የምትኖረዋ አብረው አዲስ አበባ ላይ ከቆዩ በኋላ ወደውጪ የምትመለስበት ቀን ስለነበር ወደ አየር ማረፊያ እየወሰድኳቸው ነው::…
They were long distance dating and the partner who lived abroad was returning home after spending some time in Addis Ababa and I…
“I believe she has a right to live her life in any way that fits her desires,” Sabela says. She further articulates that…
"የተመኘችውን የመኖር መብት አላት" ትላለች ሳቤላ:: እንደ እህት ያላት ሚና እህቷን ሙሉ ለሙሉ መደገፍ እንደሆነ ታብራራለች፤ "ተቃራኒ ፆታ አፍቃሪ ነው ትክክለኛው ያለው ማነው?"…
Dear Melat and Saron, “How could anyone possibly think that there is something wrong with this?,” my lover wondered as we were cuddling…
ውድ ሜላትና ሳሮን "እንዴት ሰው ይሄንን ችግር አለበት ብሎ ያስባል?" ፍቅረኛዬ ብርዳማ በሆነ ቀን ላይ በሞቀው አልጋችን ላይ ዝም ብለን በቶኒ ሞሪሞሰንን አገላለፅ…