“ጥላቻ ከፍርሃት እና ካለመረዳት የመጣ ነው" ትላለች ሳቤላ የተመሳሳይ ፃታ አፍቃሪያን ላይ ስላለው የማህበረሰባችን እይታ ስታብራራ:: እውነት ጥላቻ ከምን የመነጨ ነው? አብዛኛውን ጊዜ…
"Hate stems from fear and a lack of understanding," Sabela says when explaining the view that our society holds about LGBTQ+ people. Indeed,…
“I believe she has a right to live her life in any way that fits her desires,” Sabela says. She further articulates that…
"የተመኘችውን የመኖር መብት አላት" ትላለች ሳቤላ:: እንደ እህት ያላት ሚና እህቷን ሙሉ ለሙሉ መደገፍ እንደሆነ ታብራራለች፤ "ተቃራኒ ፆታ አፍቃሪ ነው ትክክለኛው ያለው ማነው?"…
ኩዊር እህቷን ከምትደግፍ ኢትዮጲያዊት ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ ይህ ኩዊሮችን (LGBTQIA+) የሚደግፉ ሰዎች ታሪካችውን እንዲያካፍሉ የጀመርነው የመጀመሪያው ቃለምልልስ ነው:: ቃለ ምልልሱ የተካሄደው በአዲስ…