ኢትዮጵያ ውስጥ እንደ አንድ ሌዝቢያን የምኖረውን በደስታ የተሞላ ህይወት ላካፍላችሁ እፈልጋለሁ። ባለቤቴን ያገኘሁት በኢትዮጵያ በኩዊር ማህበረሰብ ላይ ያለው ጥላቻ በከፋ ደረጃ ላይ በነበረበት ወቅት ነው። እርስ በርስ የመገናኘትን አደጋ ለመውሰድ ከመወሰናችን በፊት ከአንድ ወር በላይ ተነጋገርን። ቃላቶቿን የመረጠችበት እና የምታስተካክልበት መንገድ በጣም አስደነቀኝ እና ሀሳቦቿ እና አስተሳሰቧ በጣም አስገረሙኝ። ተመሳሳይ የአስተሳሰብ መንገድ እና ቀልደኛነት እንኳን…
I want to share with you the joy-filled life I live as a lesbian in Ethiopia. I met my wife during the period…
ሁለተኛውን ምዕራፍ የኢትዮ ኩዊር ፓድካስት መጀመራችንን ስንገልፅ በደስታ ነው:: በጠየቃችሁን መሰረት በየወሩ ይለቀቅ የነበረውን ቃለ መጠይቅ በየሳምንቱ ለ12 ሳምንታት ለመልቀቅ ተስማምተናል:: እዚህ የሚገኘው…
We are excited to announce that season two of Ethioqueer Podcast has started. As per your request to minimize the wait time between…