የእናቴ ታሪክ የፅናት እና የመስዋዕትነት ነው። ገና በ13 ዓመቷ፣ ያደገችበት ህብረተሰብ እንድታገባ ስለተጫናት ትምህርትዋን መሰናበት ነበረባት። ምክንያቱም በእነዚያ ጊዜያት አያቴ የሴት ዋጋ ሚስት እና እናት በመሆን ላይ ያተኮረ እንደሆነ ያምን ነበር። ምርጫዋ አልነበረም፣ ግን የአባቷን ፍላጎት ለመታዘዝ እንደተገደደች ተሰማት። እሷ የምታውቀው ታዛዥነት ብቻ ነበር። ነገር ግን እናቴ ቆራጥ ነች። እኛን ልጆቿን ነባራዊ ሁኔታን በሚፈታተን መልኩ…
My mom's story is one of resilience and sacrifice. At the tender age of 13, she had to bid farewell to her school…
ልጅ እያለው ዘመድ ጥያቄ ነበርኩ። ሩቅ ያሉት ዘመዶቼ ጋር በመሄድ አሳልፍ ነበር። ከሰው ጋር በጣም ተግባቢ የምባልና ከዘመድ አዝማዶች ጋር ጊዜ ማሳለፍ የሚወድ…
Growing up, I was the kind of relative who always showed up. I would spend weeks in different family homes, travel long distances…
ዛሬ የኩራት ሰልፍ ተሰለፍኩ። በህልሜ ነበር፤ ግን በጣም እውን ሆኖ ተሰማኝ። በጠዋቱ መስቀል አደባባይ ላይ መሰብሰብ ጀመርን። ፀሀይ ስትወጣ በሺህዎች የምንቆጠር ሆነናል። ጥለቱ…
Today, I marched in a Pride parade. It was a dream, but it felt so real. We started very early at Meskel Square.…
እህቴ አዘውትረው የሚገናኙ ወንዶች ብቻ ያሉበት ጀማ አላት። ከመካከላቸው አንዱ ከሌሎቹ የበለጠ ሃይማኖተኛ ነው እናም የዚ ጀማ አባል መሆኗ እና ብዙ የወንድ ጓደኞች…
My sister has a group of several male friends who meet regularly. One of them is more religious than the others and often…
ኢትዮጵያ ውስጥ እንዳሉት አብዛኞቹ ቤተሰቦች፣ ሁሉም ወንድሞቼ እና እህቶቼ የትዳር ጓደኞቻቸውን ለበዓል ይዘው ይመጣሉ። እኔ ግን ለበዓል ማንንም ፍቅረኛ ቤት አምጥቼ አላውቅም። የረጅም…
Like most Ethiopian families, my siblings have a tradition of bringing their spouses and kids home for the holidays. They are so accepting…