የእናቶችን ቀን ስናከብር የመንታ እናት የሆነች ኢትዮጵያዊ ሌዝቢያን ለንስንስ የፃፈውችውን ጽሑፍ እናስታውሳለን። ራሷን በመቀበል ሂደት ዙሪያ በፃፈችው ፁሁፍ ላይ ሰዎችን መቀበል የሚችሉና ከሆሞፎቢያ ነፃ የሆኑ ልጆችን የማሳደግ ተስፋዋን ገልጻለች ። "እንግዲህ የወደፊቱን በተመለከተ ማድረግ የምፈልገው ልጆቼ አብዛኞቹ ኢትዮጵያውያን ያላቸው አመለካከት እንዳይኖራቸው ማስተማርና በዚህ ርዕሰ ጉዳይ ላይ በሚገባ የተረዳ አስተያየት እንዲኖራቸው መርዳት ነው" ስትል ጽፋለች። ዛሬ… Continue reading መልካም የእናት ቀን
Tag: family
Happy Mother’s Day
As we celebrate Mother’s Day, we are reminded of an article that was written for Nisnis by an Ethiopian lesbian who is the mother of twins. In a powerful article about her coming out process, she speaks about her hopes of raising kids who are able to accept people as they are and who are… Continue reading Happy Mother’s Day
አጫጭር ታሪኮች ከግል ማስታወሻ ላይ: ያለ ይቅርታ እራሴን መሰየምን መማር
ከስር ያቀረብንላችሁ <<አጫጭር ታሪኮች ከግል ማስታወሻ ላይ>> ከኩዊር ማህበረሰብ በፍቃድ ከሚላኩልን የግል መልእክቶች፣ የግል ማስታወሻዎች እንዲሁም ግለ ታሪኮች ላይ እየቀነጫጨብን ወደእናንተ የምናደርስ ይሆናል። እነዚህ የፅሁፍ ቅንጭብጫቢዎች ልክ ህይወታችን አስልተን እንደማንኖራት ሁሉ የቆምንበትን የህይወታችንን ትክክለኛ ገፅ የሚያመላክቱ አንዳንዴ መግቢያ፣ ሌላ ግዜ ተሟልተው ያልተፃፉ እንዲሁም የተዘበራረቁ ፅሁፎች ናቸው። ይሄን ፅሁፍ ከምታነቡ ማንኛችሁም የኩዊር ቤተሰቦች የእናንተንም ማስታወሻ እንደምንቀበል… Continue reading አጫጭር ታሪኮች ከግል ማስታወሻ ላይ: ያለ ይቅርታ እራሴን መሰየምን መማር
አጫጭር ታሪኮች ከግል ማስታወሻ ላይ: ምቹ ቦታዎችን መፍጠር ፥ ድልድዮችን መገንባት
ከስር ያቀረብንላችሁ <<አጫጭር ታሪኮች ከግል ማስታወሻ ላይ>> ከኩዊር ማህበረሰብ በፍቃድ ከሚላኩልን የግል መልእክቶች፣ የግል ማስታወሻዎች እንዲሁም ግለ ታሪኮች ላይ እየቀነጫጨብን ወደእናንተ የምናደርስ ይሆናል። እነዚህ የፅሁፍ ቅንጭብጫቢዎች ልክ ህይወታችን አስልተን እንደማንኖራት ሁሉ የቆምንበትን የህይወታችንን ትክክለኛ ገፅ የሚያመላክቱ አንዳንዴ መግቢያ፣ ሌላ ግዜ ተሟልተው ያልተፃፉ እንዲሁም የተዘበራረቁ ፅሁፎች ናቸው። ይሄን ፅሁፍ ከምታነቡ ማንኛችሁም የኩዊር ቤተሰቦች የእናንተንም ማስታወሻ እንደምንቀበል… Continue reading አጫጭር ታሪኮች ከግል ማስታወሻ ላይ: ምቹ ቦታዎችን መፍጠር ፥ ድልድዮችን መገንባት
አጫጭር ታሪኮች ከግል ማስታወሻ ላይ: አባቴ እና እኔ
ከስር ያቀረብንላችሁ <<አጫጭር ታሪኮች ከግል ማስታወሻ ላይ>> ከኩዊር ማህበረሰብ በፍቃድ ከሚላኩልን የግል መልእክቶች፣ የግል ማስታወሻዎች እንዲሁም ግለ ታሪኮች ላይ እየቀነጫጨብን ወደእናንተ የምናደርስ ይሆናል። እነዚህ የፅሁፍ ቅንጭብጫቢዎች ልክ ህይወታችን አስልተን እንደማንኖራት ሁሉ የቆምንበትን የህይወታችንን ትክክለኛ ገፅ የሚያመላክቱ አንዳንዴ መግቢያ፣ ሌላ ግዜ ተሟልተው ያልተፃፉ እንዲሁም የተዘበራረቁ ፅሁፎች ናቸው። ይሄን ፅሁፍ ከምታነቡ ማንኛችሁም የኩዊር ቤተሰቦች የእናንተንም ማስታወሻ እንደምንቀበል… Continue reading አጫጭር ታሪኮች ከግል ማስታወሻ ላይ: አባቴ እና እኔ
መልካም የኩራት ወር ቤተሰብ
ከጥቂት ዓመታት በፊት በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥነበርኩ። ኅዘን በማስተናገድበት ወይም ኅዘን ውስጥ በምሆንበት ጊዜ፣ ስናደድ ወይም መጎዳት ሲሰማኝ ያለመተኛትና ያለመብላት ዝንባሌ አለኝ። ይህ ሁኔታ አስቸጋሪና ወደ ሳምንት ገደማ የሚዘልቅ ነው። ይህን ሁኔታዬን ለማንም መንገር አልፈልግም ነበር፤ ለቤተሰቤም ቢሆን፤ እናቴ ለብቻዬ ልትተወኝ ትሞክራለች። ከትንሽ ቀናት በኋላ ስለኔ ደኅንነት እጅግ መጨነቅ እንደጀመረች ተረዳሁ፤ እናም ሥጋቷን ለመቀነስ ከሷ ጋር… Continue reading መልካም የኩራት ወር ቤተሰብ
To my people: Happy Pride Month
A few years ago, I was going through a rather rough time. I have the tendency to not sleep or eat well when I work through sadness, anger or/and hurt. This particular patch was rather rough and it had been going on for about a week. I was not willing to talk about it with… Continue reading To my people: Happy Pride Month
An ode to family
“I believe she has a right to live her life in any way that fits her desires,” Sabela says. She further articulates that her role as a sister is to support her sibling fully and wonders out loud “Who says being straight is the correct way, anyway?” This was part of the conversation in this… Continue reading An ode to family
ዜማ ለቤተሰብ
"የተመኘችውን የመኖር መብት አላት" ትላለች ሳቤላ:: እንደ እህት ያላት ሚና እህቷን ሙሉ ለሙሉ መደገፍ እንደሆነ ታብራራለች፤ "ተቃራኒ ፆታ አፍቃሪ ነው ትክክለኛው ያለው ማነው?" ብላም ትጠይቃለች:: ይሄ በኢትዮኩዊር ፖድካስት በዚህ ወር የነበረው በአርባዎቹ እድሜ ያለች ኢትዮጵያዊት ሴት በግልፅ ለኩዊር እህቷ ያላትን ፍቅር እና ድጋፍ ካወራችው የተወሰደ ነው:: እንደ አንድ አዲስ አበባ የሚኖር ኢትዮጵያዊ ኩዊር ሰው በሳቤላን… Continue reading ዜማ ለቤተሰብ
“ማንም ሰው የእነሱን ምርጫ ተጋፍቶ በሌላ መንገድ እንዲሄዱ ማድረግ የለበትም”
ኩዊር እህቷን ከምትደግፍ ኢትዮጲያዊት ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ ይህ ኩዊሮችን (LGBTQIA+) የሚደግፉ ሰዎች ታሪካችውን እንዲያካፍሉ የጀመርነው የመጀመሪያው ቃለምልልስ ነው:: ቃለ ምልልሱ የተካሄደው በአዲስ አበባ ከጥቂት ቀናት በፊት ነው:: ቃለምልልሱን የሰጠችን በአዲስ አበባ ተወልዳ ያደገች ስትሆን ስለእህቷ ሌዝቢያንነት ስታውቅ ከ15 አመት በላይ ሆኗታል:: ይህ ቃለ-መጠይቅ ከጊዜ አንፃር እንዳንድ ጥያቄና መልሶች ተቆርጠው እንዲያጥሩ ተደርገዋል። ጥያቄ: አንድ የቤተሰብሽ… Continue reading “ማንም ሰው የእነሱን ምርጫ ተጋፍቶ በሌላ መንገድ እንዲሄዱ ማድረግ የለበትም”