Skip to content Skip to footer

ንስንስ፡- ሰውነቶቻችን እትም

ወደ ንስንስ ስድስተኛው እትም እንኳን በደህና መጡ! የዚህ እትም መሪያችን "ሰውነታችን" ነው እና ይህ ምን ማለት እንደሆነ ከብዙ አመለካከቶች እንቃኛለን። እንደ የአመጋገብ መዛባት ችግር፣ የፆታ ሁለትዮሽን አለመቀብልን ተያይዘው የሚመጡ ተግዳሮቶች፣ ቡችነት ማለት ምን ማለት እንደሆነ፣ የህብረተሰቡ የ"ውበት" ጠባብ መለኪያዎች እንዴት በአእምሯችን ደህንነት ላይ ተጽዕኖ እንደሚያሳድሩ እና ሌሎችንም እንሸፍናለን። ንስንስን ስላነበቡ በድጋሚ እናመሰግናለን፤ እና ከእነዚህ ገጾች…

Read more