Skip to content Skip to footer

ዘመቻ: ፍርሃት፣ እንክብካቤ እና ትምህርት

የጥላቻው ዘመቻ ሰሞን የነበረው ስሜት  <<ግብረሰዶምን እቃወማለሁ>> የሚለው የመጀመሪያው ቪድዮ ታኅሳስ 05/04/2015 ሲለቀቅ ለምን እንደሆነ አላውቅም ስልኬ ላይ አስቀርቼው ነበር፤ ስክሪን ሻት ያደረኩት እስካሁን አለ። ቪድዮ መጀመሪያ ላይ አስቆኛል ነገር ግን የሰዎችን ምላሽ ሳይ በጣም ደነገጥኩ። የሰዎች ምላሽ በጣም የሚያሳቅቅ ነበር "እንግደላቸው እና እናስወግዳቸው" የሚሉት ምላሾችን እያየሁ ብዙ ጥያቄዎች በሃሳቤ እንደጎርፍ ተመላለሱብኝ። የእነሱን ቃል ለመጠቀም…

Read more

ስንጥቆች

የሚያስፈልገንን ሽፋን ይሰጠናል ብለን በማሰብ እውነተኛ ስሞቻችን ያልሆኑ ስሞችን ልንጠቀም እንችላለን። በድረገፆቻችን የት እንዳለን እንዳንታወቅ በይነመረብ ላይ ስንሆን እንደ ቪፒኤን ያሉ የደህንነት እርምጃዎች…