"የእኛ ማንነት ሌሎችን መንጠቅ የለበትም:: ለሁላችንም በቂ ቦታ አለ::" ሌክሲ አዲሱ የፖድካስት ውይይታችንን ታብራራለች:: ከLBQ ማህበረሰብ የሚመጣ የ"ሴታሴት" (femme) ኩዊር ሴቶች ድምሰሳ ላይ ያተኩራል:: የ"ሴታሴት" (femme) ኩዊር ሴቶች ድምሰሳ ማለት LBQ የሆኑ ሴቶች ኩዊር ለመባል ግዴታ ራሳቸውን በ"ወንዳወንድ" ማንነት ወይም አቀራረብ መምጣት አለባቸው የሚል አስተያየት ነው:: "Femme” የምንለው በተለምዶ የ"ሴታሴት" ገፀ ባህርይ ያለው ሰው ማለት…
“Our identity should not take away from others. There is enough space for all of us,” Lexi articulates in our latest podcast. It…