Skip to content Skip to footer

ኢትዮኩዊር ፖድካስት: ከLBQ ማህበረሰብ የሚመጣ የ”ሴታሴት” (femme) ኩዊር ሴቶች ድምሰሳ እና መዘዞቹ

"የእኛ ማንነት ሌሎችን መንጠቅ የለበትም:: ለሁላችንም በቂ ቦታ አለ::" ሌክሲ አዲሱ የፖድካስት ውይይታችንን ታብራራለች:: ከLBQ ማህበረሰብ የሚመጣ የ"ሴታሴት" (femme) ኩዊር ሴቶች ድምሰሳ ላይ ያተኩራል::  የ"ሴታሴት" (femme) ኩዊር ሴቶች ድምሰሳ ማለት LBQ የሆኑ ሴቶች ኩዊር ለመባል ግዴታ ራሳቸውን በ"ወንዳወንድ" ማንነት ወይም አቀራረብ መምጣት አለባቸው የሚል አስተያየት ነው:: "Femme” የምንለው በተለምዶ የ"ሴታሴት" ገፀ ባህርይ ያለው ሰው ማለት…

Read more