እንኳን ወደ15ተኛው የንስንስ እትም መጣችሁ፤ አዲሱን እትማችንን ወደእናንተ ስናደርስ በታላቅ ደስታ ነው። ይሄ እትም “የፍቅር መልዕክቶች” የተሰኘ ሲሆን የተለያዩ እንደወረደ የምንለውን፣ የማይበገር እና ለስለስ ያለ ስሜትን የያዘ የኩዊር ፍቅር ስብስብ ነው። እነዚህ መልዕክቶች በግል ኑዛዜ፣ በአሳዛኝ ስንብት፣ በተደበቀ የኩዊር ደጋፊ ሹክሹክታ ውስጥ ፅናትን፣ መትረፍን እና የማይነቃነቅ እወነታን ያትታሉ:: ስለምታነቧት እናመሰግናለን። እነዚህ ታሪኮች በእኛ ቢዘጋጁም የእናንተም…
Welcome to the 15th issue of Nisnis—we’re thrilled to present our latest release! This issue’s theme is “Love Notes,” a collection of letters…
የንስንስ የመጨረሻው እትም ላይ አንደኛውን ፅሁፍ የፃፈችው ከአንድ ሰው ጋር እንዲሁ ስለፅሁፉ ቻት አደረጉ። ይሄ አጭር ቻት እኛ በንስንስ ዙሪያ ከእናንተ ጋር እንዲኖረን…
The author of one of the articles in Nisnis magazine, “A Requiem for My First Love” had a spontaneous conversation over text about…
It happened when I was a first year student … While I knew that I had fallen in love with a woman when…
ገና የመጀመሪያ አመት የዩንቨርስቲ ተማሪ እያለሁ ነው… በተለያየ አጋጣሚ ሁለተኛ ደረጃ ተማሪ እያለሁ ከሴት ልጅ ጋር ፍቅር ይዞኝ ቢያውቅም ምን ማለት እንደሆነ ጠልቄ…
ሁለት የኩዊር ኢትዮጵያ አንባብያችንን በዚህ ዙሪያ ታሪካቸውን እንዲያካፍሉን ጠይቀናቸው ነበር። እነሆ:- ራሷን በቅርብ ግዜ ውስጥ እንደተቀበለች ሌዝቢያን ከባድ የአይን ፍቅር የነበረብኝ አሁን አብራኝ…