በተደጋጋሚ በሚለቀቁ ቪዲዮዎች ሰዎች ሲሳለቁበት እያየሁ ልቤ በጣም አዘነ። በእነርሱ ጎጂ አስተያየቶች አራዳ ወይንም ብልህ እንደሆኑ አድርገው በማሰብ ወንዶችን ይወዳል ወይም ቀሚስ ለብሶ ተገኝተዋል በሚል ልባቸው እስኪጠፋ ያፌዙበታል። አንዳንዱ ደግሞ እሱ ራሱን በመሆኑ ብቻ ወጋችንን፣ ባህላችንን እና ሃይማኖታችንን እንደ”ተሳደበ” በመሰብ ይታሰር ወይም ይባስ ብለው ይገደል ብለው ይፎክሩበታል። እሱ የተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪ፣ ከሁለትዮሽ የፆታ ስራዓት ውጭ፣…
My heart aches as I watch video after video of people making fun of him. They mock him for allegedly loving men or…