በምስራቅ አፍሪካ ኩዊር መሆን ከባድ ነው። የኩዊር አክቲቪስት መሆን የበለጠ ከባድ ነው። ብዙ አደጋዎችንም ያስከትላል እንደ ከቤት መባረር፣ ድብደባ፣ “የማስተካከያ” መደፈር ሰለባ መሆን እና መገደልን ያስከትላል። እንደ አክቲቪስት የእኛ የኩዊር ሰዎችን መብት ለማስከበር የምናደርገው እንቅስቃሴ ሊጎዳን እንደሚችል ተረድቻለሁ ነገር ግን ዝም ማለት አማራጭ ስላልሆነ እንቅስቃሴያችን በቁርጠኝነት እንቀጥላለን። ኡጋንዳዊው ታዋቂ የኤልጂቢቲኪው አክቲቪስት ፍራንክ ሙጊሻ ይህን ለመብት…
Being queer is hard in East Africa. Being a queer activist is even harder. It carries many risks and often leads to being…
ዛሬ አፍሪካ ውስጥ ላለን ኩዊር ሰዎች በጣም የሚያሳዝን ቀን ነው፤ ይበልጥ ደግሞ ምስራቅ አፍሪካ ላለን:: በኩዊር ጉዳዮች ላይ የሚሰራው <<ሴክሽዋል ማይኖሪቲ ዩጋንዳ>> (SMUG)…
Today is a sad day for us queer people in Africa, but especially for those of us who live in East Africa. Sexual…