Skip to content Skip to footer

ፍቅር ከቅርብ ጓደኛ

ከአንድ ታሳታፊ የደረሰንን ጥያቄ ለአንባቢያን በላክነው መሰረት አንድ አንባቢ እንዲህ መልሳዋለች።  “እንዴት ናችሁ ኩዊር ኢትዮጵያ የሆነች ነገር ላማክራችሁ ነበር። በጣም ከምቀርባት ጓደኛዬ ፍቅር ይዞኛል ምን ማድረግ እንዳለብኝ አላውቅም። ሴት እንደምትወድ አውቃለሁ ግን ከነገርኳት ጓደኝነታችንን ቢያሳጣኝስ ብዬ ስለምፈራ ስሜቴን መግለፅ ፈራሁ። ምን ላድርግ?” - አፍቃሪ  ከአዲስ  ምላሽ፡ እንደ እኔ እንደእኔ ተናግሮ ቁርጥን ማወቅ ይሻላል ባይ…

Read more