በቅርቡ «The Lavender Scare» ን አየሁት ፣ ማመን የሚያቅት ስሜት ነበር ማለት እችላለሁ:: « The Lavender Scare » "በፌደራል መንግስት በኩል በተመሳሳይ ፃታ አፍቃሪነት የተጠረጠሩ ሰራተኞችን በሙሉ ለመለየት እና ለማባረር የሚያደርገን ዘመቻ" የሚያሳይ ዘጋቢ ፊልም ነው። በUS ፌደራል መንግስት ውስጥ እንዳያገለግሉ በተላለፈው አስፈፃሚ ትዕዛዝ ከ5000 እስከ 10,000 የሚደርሱ LGBTQ+ ሰዎች ስራቸውን እንዳጡ ይገመታል። «Lavender Scare»… Continue reading «Lavender Scare » : የራሴን ታሪክ በ1950ዎቹ አሜሪካ
Tag: gay
Lavender Scare: Finding my story in 1950s America
Trigger warning: Suicide, police brutality I recently watched The Lavender Scare, and I must say that it was a surreal experience. The Lavender Scare is a documentary about the "unrelenting campaign by the federal government to identify and fire all employees suspected of being homosexual". It is estimated that between 5000 and 10,000 queer people… Continue reading Lavender Scare: Finding my story in 1950s America
መልካም የኩራት ወር
Happy Pride Month
ከፍቅረኛችሁ ጋር ግዜ እንዴት ታሳልፋላችሁ?
ያለንበት ሃገር የእኛን ማንነት ስለማይቀበል፣ ደህንነትን ለመጠበቅ ሲባል ብዙ ጊዜ ከፍቅር አጋር ጋር ቤት ውስጥ ማሳለፍ እናዘወትራለን። ደህንነትን በጠበቀ መልኩ ምን አይነት ዴት ማሳለፍ እንችላለን? ቤት ውስጥ ብቻ በማዘውተር ስልቹነት እንዳይመጣ ምን ማድረግ እንችላለን? እርግጥ በቤት ውስጥ ምግብ አብሮ ለመስራት መሞከር፣ ስፖርት መስራት፣ ፊልም ማየት፣ ሙዚቃ ማዳመጥ አንዳንዴም የቀን ህልምን አብሮ ማጣጣም ይቻላል። ነገር ግን… Continue reading ከፍቅረኛችሁ ጋር ግዜ እንዴት ታሳልፋላችሁ?
Date ideas with your lover
Because the country we live in doesn't accept our identity, we tend to spend a lot of time at home with a lover to protect our safety. What can we do to have a good date while still being safe? What can we do to avoid boredom that might come about from just staying at… Continue reading Date ideas with your lover
መልካም የእናት ቀን
የእናቶችን ቀን ስናከብር የመንታ እናት የሆነች ኢትዮጵያዊ ሌዝቢያን ለንስንስ የፃፈውችውን ጽሑፍ እናስታውሳለን። ራሷን በመቀበል ሂደት ዙሪያ በፃፈችው ፁሁፍ ላይ ሰዎችን መቀበል የሚችሉና ከሆሞፎቢያ ነፃ የሆኑ ልጆችን የማሳደግ ተስፋዋን ገልጻለች ። "እንግዲህ የወደፊቱን በተመለከተ ማድረግ የምፈልገው ልጆቼ አብዛኞቹ ኢትዮጵያውያን ያላቸው አመለካከት እንዳይኖራቸው ማስተማርና በዚህ ርዕሰ ጉዳይ ላይ በሚገባ የተረዳ አስተያየት እንዲኖራቸው መርዳት ነው" ስትል ጽፋለች። ዛሬ… Continue reading መልካም የእናት ቀን
Happy Mother’s Day
As we celebrate Mother’s Day, we are reminded of an article that was written for Nisnis by an Ethiopian lesbian who is the mother of twins. In a powerful article about her coming out process, she speaks about her hopes of raising kids who are able to accept people as they are and who are… Continue reading Happy Mother’s Day
ራሳችንን የመቻል አስፈላጊነት
ሁሌም ማህበረሰብ ማግኘት አስፈላጊ እንደሆነ ይሰማኛል። እናም እኩል አስፈላጊ የሆነው ነገር እራሳችሁን ብቻ እንድትሆኑ መፍቀድ እንደሆነ ይሰማኛል። እንደ ሌሎች ኩዊር ሰዎች ለመሆን፣ ይህን ቀላል፣ ግልጽ የሆነ ጉዞ ለማድረግ የመፈለግ ጽንሰ ሐሳብ አለ። ይህ በግሌ የታገልኩት ነገር ነው። ይህ ደግሞ ብዙ የውስጥ ግጭት አስከትሏል። ከሌሎች ሰዎች የተለየሁ እና እምብዛም ተቀባይነት እንደሌለኝ እንዳስብ አደረገኝ። በጉዞዬ ምክንያት ልሰጠው… Continue reading ራሳችንን የመቻል አስፈላጊነት
The importance of being ourselves
I think it's always important to have a community. And I think what's equally important is allowing yourself to just be yourself. There's this whole notion of wanting to be like other queer people, of wanting to have this simple, clear-cut journey. And just wanting to make sense of it—that's personally something that I've struggled… Continue reading The importance of being ourselves