Skip to content Skip to footer

በኩዊር የፍቅር ግንኙነቶች ውስጥ ስላሉ መርዛማ አስተሳሰቦች

በቅርቡ ከአንዲ ኩዊር ሴት ጋር ስለ ፍቅረኛዋ ጨዋታ ጀመርን፤ ያለችኝ ነገሮች በጣም እንዳስብ አድርጎኛል። የሴት ጓደኛዋ "ድብደባ እንደሚገባት" ነገር ግን እጆቿን ለመምታት ማንሳት እንዳቃታት ነበር የነገረችኝ። ፍቅረኛዋ ቅጣት ይገባታል ብላ ማሰቧ በጣም አስገራሚ ነበር። ለኔ ባለመማታቷ ውዳሴ የመጠበቋ ነገርም በጣም ነው ያሳዝነኝ። መገደቧን እንድናስተውል መፈለጓ የበለጠ ነው የገረመኝ። በኩዊር ማህበረሰብ ውስጥ የተቃራኒ ፆታ አፍቃሪ ጥንዶች…

Read more