Skip to content Skip to footer

ኢትዮኩዊር ፖድካስት: የስርዓተ ፆታ ማንነት እና አቀራረብ

በቅርብ በነበረን የLBQ ስብስብ ላይ ስለማንነታችን በነበረ ውይይት መሃል አንድ ሰው “እኔ ነን ባይነሪ ነኝ" አሉ:: በክፍሉ ዝምታ ሰፈነ፤ አብዛኞቹም የግርታ ፊት ነበራቸው:: በመጨረሻ አንድ "ወንዳወንድ" ተመሳሳይ ፃታ አፍቃሪ ሴት ደፈር ብላ "ይሄ ደግሞ ምን ማለት ነው?" ብላ ጠየቀች:: በLBQ ማህበረሰብ ውስጥ የስርዓተ ፃታ ማንነት እና አቀራረብ ብዙም ውይይቶች አይታዩም:: አብዛኛው የማህበረሰብ ክፍል በጣም ሁለትዮሽ…

Read more