ልጅ እያለው ዘመድ ጥያቄ ነበርኩ። ሩቅ ያሉት ዘመዶቼ ጋር በመሄድ አሳልፍ ነበር። ከሰው ጋር በጣም ተግባቢ የምባልና ከዘመድ አዝማዶች ጋር ጊዜ ማሳለፍ የሚወድ ልጅ ነበር። በጣም ነበር የምወደው! ነገር ግን ወደኩዊር ማንነቴ ስመጣ ይሄ ነው የምለው ነገር እንኳን ባይቀየር ብዙ ነገሮች ተለወጡብኝ። ስለማንነቴ ያፋጠጠኝም፣ የጠየቀኝም አልነበረም። ማናቸውም ክፉ ቃል አልተናገሩኝም። ማናቸውም ፊቴ ላይ በራቸውን አዘጉብኝም።…
Growing up, I was the kind of relative who always showed up. I would spend weeks in different family homes, travel long distances…
ልጆች እያለን ራስን ለማወቅ ያለው ጉጉት ትልቅ ቢሆንም ምንጭ ግን አይኖርም። በአካባቢያችን “ያ ነገር” እየተባለም አይወራም፣ ሚዲያው ትኩረት ሰጥቶት አይወራም። የብቸኝነት ስሜቱ ከባድ…
The desire to know ourselves is so strong when we’re kids, but it’s tough because there aren’t many resources out there. No one…