Every year when Pride Day comes, I am reminded of how I used to google “What is a lesbian?” when I was younger. I remember finding photographs of people and learning about their life experiences, learning about people who have been murdered and who have fought for their rights until the end of their lives.… Continue reading Pride: In our Ethiopian context
Tag: Habesha
የኩራት ቀን በኢትዮጵያ
በየአመቱ የኩራት በዓል ሲመጣ ልጅ እያለሁ ተደብቄ ሌዝብያን ማለት ምን ማለት እንደሆነ በኢንተርኔት ስመረር ያገኘሗቸው የሰዎች ፎቶ እና የህይወት ተሞክሮዎች፣ በማንነታቸው ተገፍተው የተገደሉ እንዲሁም እስከህይወታቸው ፍፃሜ ለመብታቸው የታገሉ ብዙዎችን ያገኘሗቸውን ያስታውሰኛል:: ክርስቲያን ቤተሰብ ውስጥ እንዳደገች ልጅ ደግሞ ለክርስቲያን ተመሳሳይ አፍቃሪያን መብት የታገሉ ብዙዎችን አስባለሁ:: ኢትዮጵያ ውስጥ ባድግም ባህል እና ቋንቋችን ባይገጣጠምም..ኩዊር በመሆናችን ብቻ የሚፅፉቸው ፅሁፎችና… Continue reading የኩራት ቀን በኢትዮጵያ
#2 What was you first love like?
It happened when I was a first year student … While I knew that I had fallen in love with a woman when I was still in secondary school, I never really thought about it but I also knew, without having to ask anyone, that my falling in love with a woman should be held… Continue reading #2 What was you first love like?
#2 የመጀመሪያ ፍቅር ምን ይመስል ነበር?
ገና የመጀመሪያ አመት የዩንቨርስቲ ተማሪ እያለሁ ነው… በተለያየ አጋጣሚ ሁለተኛ ደረጃ ተማሪ እያለሁ ከሴት ልጅ ጋር ፍቅር ይዞኝ ቢያውቅም ምን ማለት እንደሆነ ጠልቄ አስቤበት አላውቅም፤ ትልቅ ሚስጥር እንደሆነ ግን ያላማካሪ ገብቶኛል። ወደተመደብኩበት ዩንቨርስቲ ስገባ እንዲህ አይነቱን ነገር ከራሴ ጋር እማከራለሁ ብዬ ጭራሽ አላሰብኩም ነበር። እንደ ጓደኞቼ “ቦይሬንድ ጠብሼ” የካምፓስ ህይወትን እንደማጣጥም ነበር የማስበው። ታዲያ ገና… Continue reading #2 የመጀመሪያ ፍቅር ምን ይመስል ነበር?
ፖድካስት፥ ባይሴክሽዋሊቲ በኢትዮጵያ LGBTQ+ ማህበረሰብ ውስጥ
የዚህ ወር የኢትዮ ኩዊር ፖድካስት እንግዳችን ባይሴክሽዋል የሆነችውና አዲስ አበባን የምትኖረው ሄለን ናት። ከሄለን ጋር ባይሴክሽዋል ሰዎች በLGBTQ+ ማህበረሰብ ውስጥ ስላላቸው የለት ተለት ኑሮ ላይ የነበረን ቆይጣ በጣም አስፈላጊ ነበር ምክንያቱም በባይሴክሽዋል ጠልነት ምክንያት የሚደርስባቸውን ተግዳሮቶች ጠቁሞናል። ሄለን የባይሴክሽዋል ማንነት "ትክክለኛ" ወሲባዊ ዝንባሌ እንዳልሆነ ተደርጎ ስለሚታይባቸው የተለያዩ መንገዶች ትናገራለች። ሁላችንንም እንደየማንነታችን የሚቀበል እና ያ ቦታ… Continue reading ፖድካስት፥ ባይሴክሽዋሊቲ በኢትዮጵያ LGBTQ+ ማህበረሰብ ውስጥ
Podcast: Bisexuality in the Ethiopian LGBTQ+ community
Our guest for Ethioqueer Podcast this month is Helen, a bisexual woman who calls Addis Abeba home. Our conversation with her in regards to the lived realties of bisexual people within the LGBTQ+ Ethiopian community was important because it pointed us to the challenges bisexual people face due to biphobia. Helen speaks about the multiple… Continue reading Podcast: Bisexuality in the Ethiopian LGBTQ+ community
Queers, holidays and family
What is it like to spend the holiday with family as a queer person. Below is from our conversation with a queer Ethiopian. As a queer person, what is like to spend the holidays with family?During the holidays, we gather in the living room talking and watching television programs that focus on the holiday. I… Continue reading Queers, holidays and family
ኩዊር፣ በዓላት እና ቤተሰብ
በዓላትን ከቤተሰብ ጋር ማሳለፍ ምን ይመስላል? ኩዊር የሆነችው እንግዳችን እንዲህ አጫውታናለች። እንደኩዊር ሰው በዓላትን ከቤተሰብ ጋር ማሳለፍ ምን ይመስላል? በበዓላት ላይ ቤተሰባቼ የተለያዩ የባህል ልብሶችን ለብሰው ቀኑን ሙሉ ሳሎን የተለያዩ ወሬዎች እያወራን እና የበዓል ፕሮግራሞችን ቲቪ ላይ በማየት ነው የምናሳልፈው። ልጅ እያለሁ በጣም የምወደው ጊዜ ነበር፤ አዲስ ጫማ እና ልብስ የሚገዛልን ሰሞን ነው፤ ከጎረቤት ልጆች ጋር… Continue reading ኩዊር፣ በዓላት እና ቤተሰብ
Nisnis Magazine : The coming out issue
We are excited to share the third issue of Nisnis Magazine! We are focusing on coming out in this issue and, as always, we were able to interview and receive submissions from so many different people within the LBTQ community both in Ethiopia and in the diaspora. We have addressed a variety of issues around… Continue reading Nisnis Magazine : The coming out issue
ንስንስ መጽሔት: ማንነትን መግለጥ እትም
የንስንስ ሶስተኛ እትም ስናካፍላችሁ በደስታ ነው:: በዚህኛው እትማችን ያተኮርነው ማንነትን መግለጥ ላይ ነው ፥ እንደሁልጊዜውም ኢትዮጵያ ውስጥ እና በውጪ ያሉ ኩዊር ኢትዮጵያውንን ቃለ መጠይቅ አድርገናል፤ የተለያዩ ፅሁፎችንም ተቀብለናል:: ማንነትን በመግለጥ ዙሪያ የተለያዩ ጉዳዮችን አንስተናል፤ የተካተቱት የግል ታሪኮች ሰፊውን የኩዊር ማህበረሰብ እንድንረዳ ያግዘናል ብለን ተስፋ እናደርጋለን:: በተለያየ መንገድ ለተሳተፋችሁ ሁሉ በጣም እናመሰግናለን:: ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ በመጫን… Continue reading ንስንስ መጽሔት: ማንነትን መግለጥ እትም