Skip to content Skip to footer

ከመረጥኩት ቤተሰቤ ጋር በመገናኘቴ የሚሰማኝ ደስታ

ባለፈው ሳምንት መጨረሻ፣ ከኩዊር ሰዎች ጋር አሪፍ የሆነ ጊዜ አሳለፍኩ። ይህንን እድል በማግኘቴ አምላኬን ሳመሰግን ከመዋሌም በላይ በጣም በትልቅ ደስታ ተውጬ  ነበር።  እዛ ስብስብ ላይ ስገኝ ምንም እንኳን ሁሉም ሰው ጓደኛዬ ባይሆንም እና አንዳንዶቹ እንደውም አይቻቸው የማላውቃቸው ሰዎች ቢሆኑም በቀኑ መጨረሻ ከሁሉም ጋር ጠንካራ ግንኙነት እንደ መሰረትኩ ነው የተሰማኝ። ስዚህም ከሁሉም ጋር ያለምንም መሳቀቅ ብዙ…

Read more