“ጊዜው እንዴት ይሮጣል” አላላችሁም? የጥላቻው ዘመቻ… ወደኃላ መለስ ብለን እናስታውሰውማ! እስቲ አንዴ ጨፍናችሁ የነበራችሁበትን ቦታ አስቡት! ከዚህ መንደር ድራሻችንን አጥፍተን፣ ስልክ ቁጥራችንን ቀይረን፣ እንደዛ ተጫዋች እና ሰው ማግኘት የምንወድ የነበርን በራችንን ቆልፈን፣ አለባበሳችንን ይሁን ያስገምተናል ወይም ያስጠረጥረናል ያልነውን ሁሉ ለመቀየር ሞክረን፣ አንዳንዶቻችንም ተሰደን። ቀን እና ለሊት ሪፖርት አድርጉ እየተባባልን፣ የእኔንስ ፎቶ ይለቁብኝ ይሆን ስጋት እና…
Time flies, doesn’t it? Let's look back and remember! Take a moment to close your eyes and think about where you were. We…
ለተወሰኑ ወራት ከዚህ በፊት አይተነው የማናውቀውን የጥላቻ ዘመቻ አይተናል። ምንም እንኳን የምንኖርበት ማህበረሰብ የተመሳሳይ ፃታ አፍቃሪ ጠልነቱን የምናውቅ ቢሆንም በቲክቶክ ይለቀቁ የነበሩ የዛቻ…
የጥላቻው ዘመቻ ሰሞን የነበረው ስሜት <<ግብረሰዶምን እቃወማለሁ>> የሚለው የመጀመሪያው ቪድዮ ታኅሳስ 05/04/2015 ሲለቀቅ ለምን እንደሆነ አላውቅም ስልኬ ላይ አስቀርቼው ነበር፤ ስክሪን ሻት ያደረኩት…
Feelings around the hate campaign The first video of the “gebresedomn ekawemalew'' campaign was released on December 14, 2022. I'm not sure why…