ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የተመሳሳይ ጾታ አፍቃሪ ጠልነት አዘል ነገሮችን ቲክቶክ ላይ ማየት የተለመደ ሆኗል። አንዳንዱ ተነስቶ በእኛ ዙሪያ ይዝታል፣ ያፌዛል፣ ይሳደባል፣ የተሳሳተ መረጃን ደረቱን ነፍቶ እንደሳይንሳዊ ግኝት ያቀርባል። ሌላው ደግሞ የማያውቀውን ሰው በምላሽ መስጫው (comment) ላይ እየገባ “ጌ ነህ እናውቃለን” ይላል፣ ያስፈራራል፣ ሌሎችንም እያነሳሳ የደቦ ፍርድ ይጣራል። ከጥቂት አመታት በፊት እንዲሁ በተመሳሳይ በፌስቡክ የተጀመረ የጥላቻ…
Recently, homophobic hate speech has become alarmingly common on TikTok. Users attack, mock, and insult us, spreading false information disguised as scientific fact.…