ወጣት ኩዊር ኢትዮጵያዊ ሴት ነኝ፤ እንደ እድል ሆኖ ፃታዊ ተማርኮዬን የተቀበልኩት ከኢትዮጵያ ውጪ ሆኜ ነው:: ከቆይታ በኋላ ስመለስና በተለምዶ "ወንዳወንድ" ከሆነች ኩዊር ሴት ጋር ፍቅር ሲይዘኝ ነበር ኢትዮጵያ ውስጥ የኩዊር ግንኙነት ምን እንደሚመስል የተጋፈጥኩት:: ሴትን ማፍቀር ትክክል አይደለም በተባለበት ቦታ ላይ ማፍቀር የተራማጅነት እና ጀግንነት አንዳንዴም የንዴት እና የብስጭት ስሜት ነበረው:: የኩዊር ፓንሴክሽዋል ማንነት…
I am a queer cis Ethiopian young woman who has had the privilege of coming to terms with my sexual identity outside of…