አስሮቻችን የተገናኘንበት የቪድዮ ትውውቅ ለአራት ሰዓታት ፈጅቶ የሚገርም እና ድንቅ ጊዜ አሳለፍን ጊዜያችሁን እንዴት እያሳለፋችሁ ነው? መቼ ወደነበርንበት እንደምንመለስ አለማወቅ ይረብሻል:: አብዛኛውን የምናያቸው ንቅናቄዎች/ፕሮጀክቶች HIV/AIDS እና gay የማህበረሰባችን ክፍሎች ላይ ያተኮረ መሆኑ አዲስ አይደለም:: በተካፈልኩባቸው የኢትዮጲያ LGBTQIA ዝግጅቶች ላይ በሚደንቅ ሁኔታ የሴቶች ቁጥር አንሶ አገኘዋለሁ:: የመወያያ ርዕሶቹም በወንዶች ዙሪያ ይሆንና በስተመጨረሻ ላይ የእኛ የlesbian…