የዘንድሮ የገና በዓል በጣም በመልካም ሁኔታ ነበር ያለፈው። ለመጀመሪያ ጊዜ እኔና የትዳር አጋሬ ቤተሰቧን በሙሉ በቤታችን ውስጥ አስተናግደናል። ለእነሱ፣ አብረን የምንኖር ሁለት በጣም ጥሩ ጓደኞች ብቻ ነን። እውነቱን ለመናገር ይህ ሙሉ በሙሉ ባይሆንም፣ ለጊዜው ግን እነዚህን ጊዜያት ከምንወዳቸው ሰዎች ጋር እንድናካፍል የሚያስችለን ታሪክ ነው። እና አስደሳች ጊዜ ነበር። ቡና አፍልተን መዓዛው ከእጣን ሽታ ጋር ክፍሉን…
Christmas couldn’t have gone better. For the first time, my partner and I hosted her entire family under our roof. To them, we’re…
ኢትዮጵያ ውስጥ እንዳሉት አብዛኞቹ ቤተሰቦች፣ ሁሉም ወንድሞቼ እና እህቶቼ የትዳር ጓደኞቻቸውን ለበዓል ይዘው ይመጣሉ። እኔ ግን ለበዓል ማንንም ፍቅረኛ ቤት አምጥቼ አላውቅም። የረጅም…
Like most Ethiopian families, my siblings have a tradition of bringing their spouses and kids home for the holidays. They are so accepting…
A holiday is a special day for everyone, but it is a much bigger deal for Habeshas. It is a time spent with…
የዚኛውን አመት በአል ልዩ ያደረገው አዲሱን አመት ከልዩ ቤተሰቦቼ ጋር በመቀበሌ ነው፤ ከኩዊር ቤተሰቦቼ ጋር ደግሞም ከኩዊር ሴቶች ጋር:: ልዩ ያደረገው ከኩዊር ሴቶች…