Skip to content Skip to footer

በቅርብ ቀን፡ ንስንስ – የቤት ስሜት

ቤት ምንድን ነው? የሚገባን ቦታስ የት ነው? በማይቀበለን አለምና አገር ውስጥ የቤት ስሜት እንዴት እንፈጥራለን? እነዚህ በንስንስ ቀጣዩ ህትመት ውስጥ የምንመረምራቸው ጥያቄዎች ናቸው። በሆሞፎቢክ ሀገር ውስጥ መኖር የራሱ ተፅኖዎች አሉት፤ የቤት ትርጉም ምን እንደሆነና በፍቅር እና በመቀበል የተመሰረተ የቤት ስሜት የሚሰጡ ምዕራፎችን እንዴት እንደምንገነባ በሚቀጥለው የንስንስ እትም ላይ እንዳስሳለን። እነዚህን ርዕሰ ጉዳዮች በጋራ ለመፈተሽ ተዘጋጁ!

Read more