Skip to content Skip to footer

ንስንስ፡ የኩራት ገፅ እትም

እንኳን ወደ16ኛው የንስንስ እትም በሰላም መጣችሁ! በዚህ እትም በማህበረሰባችን ውስጥ የሚገኙ በኢንተርኔት እና በአካል ህይወታቸውን አደጋ ላይ ጥለው ለመብታችን የሚታገሉ አክቲቪስቶችን ይዘን ቀርበናል፡፡ ለተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪዎች ትልቅ ጥላቻ ባለባት ኢትዮጵያ የማህበረሰቡ አባል መሆን ብቻውን አደገኛ ነው፡፡ ለመብታችን መታገልን መምረጥ ደግሞ የእነዚህን ታጋዮች ህይወት በይበልጥ ችግር ውስጥ የሚከት ነው፡፡ በኦንላይን ንቅናቁዎች እና ደህንነታቸው የተጠበቁ ቦታዎችን በማዘጋጀት፤…

Read more

#የማይበገርኩራት: የማጠቃለያ ቪድዮ #UnbreakablePride: Closing video

ቀላል የማይባል ሳምንታትን አስተናግደናል:: ከዚህ በፊት አይተነው የማናውቀው የጥላቻ ዘመቻ ቢሆንም ከዚህ በፊት አድርገነው ከምናውቀው በተሻለ አብሮነት በተቻለን ሁሉ መክተናል::  ለአስራ አምስት ቀን…