በተለቀቀው መጠይቅ መሰረት 38 ፕርሰንት የሚሆነው የሰብ ሰሃራን አፍሪካ ወጣት መንግስት ለ LGBTQ+ ይበልጥ ድጋፍ እንዲሰጥ እንደሚፈልጉ ተናግረዋል:: ለአፍሪካ ወጣት መጠይቁ በኢንተርናሽናል የሪሰርች ፈርም አማካኝነት እና ደቡብ አፍሪካ በሚገኘው በ Ichikowitz ቤተሰብ ፋውንዴሽ - አካባቢና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅት - አብዛኛው የአፍሪካ ወጣት በተመሳሳይ መልኩ ይደግፋሉ ብለዋል:: ኢትዮጵያ ከ15 የተሳተፉ ሃገራት አንዷ ስትሆን አራት ሺ አምስት…
According to a survey that has just been released, 38 percent of young adults in sub-Saharan Africa said they want their governments to…