Skip to content Skip to footer

በጥያቄ የተጫረ ግንዛቤ፡ ስለ ማንነት

ማንነትሽን መሰረት ያደረገ አስቂኝ ገጠመኝ አለሽ? "ከትንሽ ጊዜ በፊት ኩዊር መሆኔን የነገርኳት ጓደኛዬን አገኘኋት። እሷ አሁንም የኔን ኩዊርነት ለመቀበል ገና እየሞካከረች ነው፣ ነገር ግን በትክክል ይሄ ማንነቴ የሚያልፍ ምዕራፍ እንዳልሆነ ታውቃለች! ለማንኛውም፣ በውይይታችን ወቅት፣ በዘፈቀደ እንዲህ አለች፣ "ስለዚህ አሁንም የወንድ ጓደኛ አላገኘሽም? በትክክል ስለማግባት እና ስለመውለድ ማሰብ አለብሽ!” እኔም “በጣም ደስታ የሚሰጠኝ ግንኙነት ውስጥ እንዳለሁኝ…

Read more