እናያችኋለን፣ እንሰማችኋለን፣ እናም እኛም ከእናንተ ኢትዮጵያዊ ኩዊር ወገኖቻችን እና ቤተሰባችን ጋር ቆመናል። የፈለግነውን ሰው በመውደዳችን እና እራሳችንን በመሆናችን የሚገጥመንን ከባድ አደጋ እናውቃለን። ኩዊር በመሆናችን የሚደርስብን ሆሞፎቢያ፣ ባይፎቢያ፣ ትራንስፎቢያ እና መድልዎ ልብ የሚሰብር ነው። ምንም እንኳን እኛ ሙሉ በሙሉ ግልፅ መሆን ባንችልም፤ ዝምታን ግን አንቀበልም። ኤልጂቢቲኪው+ ሰዎች በኢትዮጵያ እና በዓለም ዙሪያ አሁንም የጥቃት እና የመገለል ኢላማዎች…
We see you, we hear you, and we stand with our fellow queer and trans family in Ethiopia. We know the grave danger…
ግንቦት 9 የተመሳሳይ ፃታ ተማርኮ፣ ትራንስ እና ከአንድ ስርዓተ ፃታ በላይ ተማርኮ ማንነቶች ባላቸው ሰዎች ዙሪያ የሚደርሱትን ጥላቻዎች፣ መብት ጥሰቶች፣ መድልዎ እና ጥቃቶች…