Skip to content Skip to footer

“ሰው … ማንነቱ መከበር አለበት”

ግንቦት 9 የተመሳሳይ ፃታ ተማርኮ፣ ትራንስ እና ከአንድ ስርዓተ ፃታ በላይ ተማርኮ ማንነቶች ባላቸው ሰዎች ዙሪያ የሚደርሱትን ጥላቻዎች፣ መብት ጥሰቶች፣ መድልዎ እና ጥቃቶች ግንዛቤ የማስጨበጫ ቀን ተደርጎ በዓለም ዓቀፍ ደረጃ ይከበራል:: (International Day Against Homophobia, Transphobia and Biphobia /IDAHOBIT) ይህንን ቀን በማስመልከት የኩዊር ማንነት መብት ደጋፊ የሆነችውን እመቤት ለቃለ መጠይቅ ጋብዘናታል:: የተለያዩ ወሲባዊ ዝንባሌ እና…

Read more