Skip to content Skip to footer

ስለፍናፍንት ግንዛቤ መፍጠሪያ ቀን

ስለፍናፍንት ግንዛቤ መፍጠሪያ ቀን በየዓመቱ ጥቅምት 16 ቀን በዓለም ዙሪያ የሚከበረው ፍናፍንት የሆኑ ሰዎች የገጠሟቸውን የሰብዓዊ መብት ጉዳዮች ለማጉላት ነው። ፍናፍንት ማለት ምን ማለት ነው? ፍናፍንት ሰዎች ፆታ ገፀ ባህሪያትን (የመራቢያ አካላት፣ ክሮሞዞሞች ፣ ሆርሞኖች) ይዘው የሚወለዱ እና በሴት እና ወንድ ጾታዎች የማይገለፁ ናቸው።  ፍናፍንት የተለያዩ የተፈጥሮ አካላዊ ልዩነቶችን ለማመልከት የሚሠራበት ጃንጥላ ነው። አንዳንድ ጊዜ…

Read more